አመታዊ አጠቃላይ የማኔጅመንት ጉባኤ ተካሄደ፡፡
የቪዥንፈንድ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አመታዊ የማኔጅመንት ጉባኤ ሀምሌ 10 እና 11 2017 ዓ.ም. በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ታዬ ጭምዴሳን ጨምሮ የዋናው ቢሮ የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎች፤ የአካባቢ ስራ አስኪያጆች እንዲሁም የ116ቱም ቅርንጫፎች ስራ አስኪያጆች

ከነሃሴ 17/2015 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 6/2015 ዓ.ም ድረስ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተካሄደው አውደ-ርዕይ ላይ 11 ቅርንጫፎች ተሳትፈዋል፡፡
የ2015 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የትግበራ ዕቅድ ዉይይት በኔክሰስ ሆቴል ነሐሴ 2 እና 3 ፣ 2015 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡